Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
53
674
የዶር ደብረ ጽዮን ቡድን የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ አቶ ጌታቸው በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተካሔደ ነው ብለዋል በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች ወደ ዋናው ይዘት እለፍ ወደ ዋናው ይዘት እለፍ ወደ ዋናው ይዘት እለፍ ወደሚቀጥለው ዝጋልኝ ወደቀደመው ወደሚቀጥለው ይሠረዝ ዜና ኢትዮጵያ አፍሪካ ዓለምአቀፍ አሜሪካ መካከለኛው ምሥራቅ ኑሮ በጤንነት ጋቢና ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና ቪዲዮ የፎቶ መድብሎች ክምችት ይከተሉን ቋንቋዎች ፈልግ ቀጥታ ቀጥታ ፈልግ ወደቀደመው ወደሚቀጥለው ኢትዮጵያ ኤርትራ የዶር ደብረ ጽዮን ቡድን የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ አቶ ጌታቸው በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተካሔደ ነው ብለዋል ማርች ቪኦኤ ዜና የመቐለ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት የዶር ደብረ ጽዮን ቡድን የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ አቶ ጌታቸው በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተካሔደ ነው ብለዋል አጋሩ አጋሩ አጋሩ አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ ከመቶ ቀናት በላይ በዝግ የቆየው የመቐለ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት፣ በዶር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በሚመራው የህወሓት ቡድን በተሾሙት ከንቲባ ቁጥጥር ሥር ውሏል።
በዶር ደብረ ጽዮን ሊቀ መንበርነት በሚመራው የህወሓት ቡድን በኩል ታጭተው በከተማዋ ምክር ቤት የተሾሙት ዶር ረዳኢ በርሀ፣ ዛሬ ኀሙስ፣ መጋቢት ቀን ዓ ም በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ውስጥ ገብተው ሥራ መጀመራቸውን ይፋ አድርገዋል።
ወደ ጽሕፈት ቤቱ የገባነው በሰላማዊ መንገድ ነው፤ ያሉት ዶር ረዳኢ፣ የከንቲባውን ጽሕፈት ቤት ሲጠብቁ የነበሩ የከተማዋ ዓይደር ክፍለ ከተማ ፖሊሶች፣ በቦታው መቆየታቸው ትክክል እንዳልኾነ አምነው፣ በመነሣታቸው ነው የገባነው፤ ሲሉ አስረድተዋል።
ከ ቀናት በላይ ተዘግቶ በቆየው ጽሕፈት ቤት፣ ሕዝባዊ አገልግሎቶችን መስጠት እንደሚጀምሩም ዶክተር ረዳኢ ገልጸዋል።
በተመሳሳይ፣ የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያ፣ በዶር ረዳኢ በርሀ በተሾሙት አቶ ዘመንፈስ ቅዱስ ፍሥሓ እና የከተማው አመራሮች ቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገልጿል።
የራድዮ ጣቢያውን በታጣቂዎች ታጅበው እንደተቆጣጠሩት፣ አንድ የጣቢያው ሠራተኛ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።
በጉዳዩ ላይ፣ ከአቶ ዘመንፈስ ቅዱስ ማብራርያ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው፣ መፈንቅለ መንግሥት እየተፈጸመ ነው፤ ብለዋል፡፡ ፕሬዝደንቱ ዛሬ ኀሙስ፣ በዐዲስ አበባ ሸራተን ዐዲስ ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በአኹኑ ሰዓት ትግራይ ውስጥ እየተፈጠረ ያለው፣ አንድ የሕወሓት አንጃ ደጋፊዎቼ ያላቸውን የተወሰኑ ከፍተኛ መኰንኖችን በመያዝ ማኅተም የመንጠቅና ሥራዎች እንዳይሠሩ የማድረግ ሥራ እየሠራ ነው፤ ብለዋል።
ይህን ሥርዐት ለማስያዝ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ዕድል ተነፍጓል፤ ያሉት አቶ ጌታቸው፣ በዚኽ ሰዓት የፌዴራል መንግሥቱ አግባብነት ያላቸውን ርምጃዎች መውሰድ አለበት፤ ብለዋል።
ይህ ማለት ግን ጦር አዝምቶ ጦርነት ይቀስቅስ ማለት አይደለም ያሉት አቶ ጌታቸው፣ ነገር ግን፣ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጋራ በመኾን፣ አሁን በክልሉ ባለው ኹኔታ ምክንያት ጦርነት እንዳይፈጠር የሚያስችሉ ርምጃዎችን መውሰድ የፌዴራል መንግሥት ኃላፊነት ነው፤ ሲሉ አመልክተዋል።
በምክር ቤት ደረጃ ተሰብስበን የፌዴራሉ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ በይፋ ያቀረብነው ጥያቄ የለም፤ ካሉ በኋላ ጥያቄውም ያስፈልገዋል የሚል እምነት የለኝም፡፡ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት በጋራ ያቋቋምነውን ጊዜያዊ አስተዳደር መታደግ የፌዴራሉ መንግሥት ሓላፊነት ነው፤ ብለዋል።
በክልሉ የሚንቀሳቀሱት ዓረና ትግራይ፣ ባይቶና እና ወድብ ናፅነት ትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በጋራ ባወጡት መግለጫ፣ ወታደራዊ ኀይል በመጠቀም የመንግሥት ሥልጣን ለመቆጣጠር የሚደረግ እንቅስቃሴን እንቃወማለን፤ ብለዋል።
ተቀማጭነታቸው በዐዲስ አበባ የኾኑ የዩናይትድ ስቴት ኤምባሲን ጨምሮ የ ሀገራት ኤምባሲዎች፣ በሰሜን ኢትዮጵያ እያገረሸ ያለውን ውጥረት እየተከታተሉት እንደኾነ ጠቅሰው፣ የፕሪቶርያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት፣ የጥይትን ድምፅ ያጠፋ በመኾኑ ገቢራዊነቱን እንደሚደግፉ ገልጸዋል።
ዳግመኛ ወደ ግጭት መግባት አይገባም፤ ያሉት ኤምባሲዎቹ፣ ኹሉም ተቀናቃኝ ኀይሎች ውጥረቱን እንዲያረግቡና ወደ ውይይት እንዲገቡ ጠይቀዋል፤ ለዚኽም ድጋፋቸውን እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
መድረክ ፎረም ነፃ መገናኛ ብዙኃን ብርቱ ፋይዳ አላቸው የቪኦኤ ጋዜጠኞች ለዓለም የነፃ ፕሬስ መርኆች ተምሣሌት ይሆኑ ዘንድ በየዕለቱ ጠንክረው ይሠራሉ።
ይከተሉን ቪኦኤ አማርኛ ኢትዮጵያ አፍሪካ አሜሪካ ዓለምአቀፍ ቪዲዮ የቪዲዮ ዘገባ ድምጽ ጋቢና ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና ቪኦኤ አፍሪካ ስለ እኛ ርዕሰ አንቀፅ ስለ እኛ።
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች ወደ ዋናው ይዘት እለፍ ወደ ዋናው ይዘት እለፍ ወደ ዋናው ይዘት እለፍ ወደሚቀጥለው ዝጋልኝ ወደቀደመው ወደሚቀጥለው ይሠረዝ ዜና ኢትዮጵያ አፍሪካ ዓለምአቀፍ አሜሪካ መካከለኛው ምሥራቅ ኑሮ በጤንነት ጋቢና ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና ቪዲዮ የፎቶ መድብሎች ክምችት ይከተሉን ቋንቋዎች ፈልግ ቀጥታ ቀጥታ ፈልግ ወደቀደመው ወደሚቀጥለው ዜና የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት ማርች ኬኔዲ አባተ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት ቀጥተኛ መገናኛ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት አጋሩ አጋሩ አጋሩ አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው።
ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ።
ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት ማርች ፥ ትግበራን ማፋጠን በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል።
በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Dataset Card for Dataset Name

This dataset card aims to be a base template for new datasets. It has been generated using this raw template.

Dataset Details

Dataset Description

  • Curated by: [Josiah Solomon]
  • Language(s) (NLP): [Amharic]
  • License: [More Information Needed]

Dataset Sources [optional]

Uses

NLP, POS, NER

Direct Use

NLP, POS, NER

[More Information Needed]

Out-of-Scope Use

[More Information Needed]

Dataset Structure

Text file

[More Information Needed]

Dataset Creation

Extracted using python and bs4

Curation Rationale

Foundation work for Amharic NLP.

[More Information Needed]

Source Data

https://amharic.voanews.com/

Data Collection and Processing

Extracted using python and bs4

[More Information Needed]

Who are the source data producers?

voanews.com

[More Information Needed]

Annotations [optional]

Annotation process

[More Information Needed]

Who are the annotators?

[More Information Needed]

Personal and Sensitive Information

[More Information Needed]

Bias, Risks, and Limitations

[More Information Needed]

Recommendations

Users should be made aware of the risks, biases and limitations of the dataset. More information needed for further recommendations.

Citation [optional]

BibTeX:

[More Information Needed]

APA:

[More Information Needed]

Glossary [optional]

[More Information Needed]

More Information [optional]

[More Information Needed]

Dataset Card Authors [optional]

[More Information Needed]

Dataset Card Contact

[More Information Needed]

Downloads last month
13